Wednesday, August 30, 2017

#ETHIOPIA] [ESAT] የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻነት ግንባር አንድ ከፍተኛ አመራር በሶማሊያ መንግስት አማካኝነት ለኢትዮጵያ ተላልፈው መሰጠታቸው ታወቀ። የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻነት ግንባር እንዳስታወቀው ሶማሊያ ውስጥ ተይዘው ለህወሃት መንግስት ተላልፈው የተሰጡት የግንባሩ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል አብዱልከሪም ሼክ ሙሴ ናቸው። (ኢሳት ዜና–ነሐሴ 24/2009)

No comments:

Post a Comment