Saturday, August 19, 2017

እፍታ የቀጥታ ስርጭት በፖሊሲ ጥናትና ምርምር ማዕከል "የመንግስት ትላልቅ ፕሮጀክቶች አስተዳደር ተግዳሮቶችና የመፍትሔ ሃሳቦች" ላይ የተካሄደ ባለ 327 ገጽ ሰነድ ኢሳት እጅ ገብቷል። ሰነዱ በስኳር፣ ቤቶች ፣ መንገድና የመስኖ ፕሮጀክቶች ላይ የተፈጸሙትን የህዝብ ንብረቶች ዝርፊያና ዉድመት ይመለከታል። ኤርሚያስና ምናላቸው በሰነዱ ላይ የሚያደርጉት ውይይት።

No comments:

Post a Comment