Thursday, August 24, 2017

አቶ አክሊሉ ወንድአፈረው፤ የኢትዮጵያ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) ሥራ ስፈጻሚ ኮሚቴ አባል፤ በሸንጎው የፖለቲካና የጥናት ኮሚቴ “በኢትዮጵያ ውስጥ የብሔር ተኮር የክልሎች አሸናሸንና ዕንድምታው” በሚል ርዕስ የተሰናዳውን ጥናታዊ ሰነድ አስመልክተው ይናገራሉ። “ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነትን ከኢትዮጵያ ሕዝብ መካከል ለማጥፋት መሞከር በዕውነቱ በፍጹም የማይቻል ነው።” - አክሊሉ ወንድአፈረው

No comments:

Post a Comment