Friday, October 9, 2015

በዛሬው ኢሳት ሬዲዮ ስርጭት



_አርበኞች ግንቦት 7 ንቅናቄ የትግል ጥሪ ወረቀቶችን እየበተንኩ አለ። አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ የክልል ከተሞች በራሪ ወረቀቶቹ በመበተን ላይ ናቸው። 
_በአርሲ ሶስት ከተሞች ህዝቡና መንግስት ተፋጠዋል። በተለይ በአሰላና በበቆጂ ውጥረት እንዳለ ለኢሳት የደረሰ መረጃ ያመለክታል። ህገ ወጥ ቤቶችን አፈርሳለሁ በሚል በሃይል እርምጃ መውሰድ የጀመረው መንግስት ከነዋሪው ጋር ተጋጭቷል። ከ20 በላይ ወጣቶች በፖሊስ ተደብድበው ሆስፒታል ገብተዋል።
ሌሎችም......http://ethsat.com/?p=34691

No comments:

Post a Comment