መሳይ መኮንን
ከ1ሳምንት በፊት የኮሚኒኬሽን ሚኒስትሩ 4.5 ሚሊዮን ኢትዮጵያዊ ለረሃብ መጋለጡን አመኑ:: በሳምንቱ ህወሀት በ3ሚሊዮን ጨምሮ 7.5ሚሊዮን በድርቁ መጠቃታቸውን ይፋ አደረገ:: እውነተኛው ቁጥር 14 ሚሊዮን ነውና ነገ ከነገ ወዲያ የማይደበቀውን ሰብዓዊ ቀውስ ማመናቸው አይቀርም:: ይሄ ሃይለማርያም የሚሉት ሰውዬ እንዲህም እየተጋለጡ "አንድም ህጻን ማገገሚያ ማዕከል አልገባም" የሚለውን ዲስኩር ማስተጋባቱ የሚጠበቅ ነው::
No comments:
Post a Comment