በብረት የሚቀጠቅጥ በብረት ይመከታል( #አበበ_ገላው)
**************************************************************
ወያኔዎች ለግዜው ግርግር ይፍጠሩ እንጂ የኢትዮጵያ ህዝብ ትግል ወደ አዲስ ምእራፍ ተሸጋግሯል።
በሚቀጥሉት ጥቂት ወራት ውስጥ የነጻነት ትግሉ አቅጣጫ ሙሉ በሙሉ ፍንትው ብሎ ይወጣል።
እስካሁን ያላመንበትን አማራጭ አሁን ግን ተገደን በሙሉ ልብ ተቀብለነዋል።
ወንጀለኛ ሥርዓትን በልመና፣ በምርጫ፣ በንግግር እና በምልጃ ማስወገድ እንደማይቻል ግልጽ በመሆኑ ህዝባዊ አመጽ ይቀጣጠላል።
በብረት የሚቀጠቅጥ በብረት ይመከታል።
የቁርጥ ቀን ሲመጣ አሜሪካኖች አያስጥሉም፣ ሎሌነት አያድንም። አማራጩ ግልጽ ነው!
ድል ለሰፊው ህዝባችን !!
No comments:
Post a Comment