Tuesday, November 10, 2015

እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን የቅዱሳንም በረከት ይደርብን አሜን ሰይጣን እና እርሱ ያደረበት ሁሉ ይቃጠል ይታሰር አሜን በቃላቸውም በህይወታቸውም በኑሯቸውም ወንጌልን የሚመግቡን ታላቁ አባታችን በዋስ ተፈቱልን መላከመንክራት ግርማ ውንድሙ እግዚእብሔር ከእርሶ ጋር ለዘለዓለም ይኑር አሜን!!!

No comments:

Post a Comment