ሰበር መረጃ
መሳይ መኮንን
ከቆቦ አከባቢ ከወ/ሮ ብርቱካን ዓሊ መንደር መረጃ መጥቷል። ብርቱካን በደህንነቶችና ካድሬዎች እየተዋከበች ናት። ለቢቢሲ የሰጠችውን ቃል እንድታስተባብል ልትደረግ ነው። የኢቲቪ/የአማራ ክልል ጋዜጠኞች ቃለመጠይቅ አድርገውላታል። ምናልባት ሰሞኑን በኢቲቪ ላይ ብርቱካን ቢቢሲን ስታወግዝ ልናያት እንችላለን። የህወሀት ስርዓትን ለዓለም ያጋለጠውን ይህን የቢቢሲ ዘገባ ለማጠልሸት ህወሀቶች እየተራወጡ ነው። ረዳት የሌላት : ያለአባት ልጆቿን የምታሳድገው ብርቱካን ኢላማ ተደርጋለች። ....
No comments:
Post a Comment